ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል!
HTML-код
- Опубликовано: 9 апр 2025
- 📌ድንቅ ልጆችን እስፖንሰር ማድረግ የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው ፎርም ተመዝገቡ
tally.so/r/meKMO0
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
storm-visage-3...
Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
/ @comedianeshetu
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! በእናንተ በውድ ተመልካቾቻችን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ከአንድ ዓመት ቦኋላ ድንቅ ልጆች ለገና በዓል ዘና ትሉበት ዘንድ ህፃን ናታን ገብሬን ይዘንላቹ መጥተናል! ናታን ገብሬ የ 8 ዓመት ልጅ ሲሆን ቅኔ ዘራፊ ነው መሐል አዲስ አበባ 6 ኪሎ ተወልዶ ያደገው ይህ ድንቅ ልጅ ኮሜዲያን እሸቱን የቆሎ ተማሪ ጥምጣም ለብሶ በተቀኘው ቅኔ አስደምሞታል! ሲናገር አደበተ ርዕቱ ነው የወደፊት ህልሙ ዶክተር እና ጻጻስ መሆን ነው ለዚህም በሚማርበት ትምህርት ቤት ውስጥ የ ሚሰጠውን ትምህርት እየተከታተለ ይገኛል በተለያየ ትልልቅ የመንፈሳዊ መድረኮች ላይ ቅኔ በመዝረፍ ይታወቃል ይህንን ድንቅ ልጅ ለገና በዓል ዕርፍ ብለን አብረን እንመልከት በድጋሜ መልካም በዓል ይሁንልን!
We are thrilled to present a special Christmas celebration featuring Nathan Gebre, an extraordinary 8-year-old boy and poet.
About Nathan Gebre Born and raised just 6 kilometers from Addis Ababa.
Nathan has captivated audiences, including the comedian Eshetu, with his remarkable poetry.
Join us in celebrating this wonderful boy during the holiday season! We hope you enjoy this festive presentation and wish Nathan a joyful holiday!
May this Christmas bring happiness and joy to all!
Stay updated with all new uploads!🔔
✅Follow and Subscribe us on
Facebook: / eshe.melesse
Instagram: / comedian.eshetu
TikTok: www.tiktok.com...
Donkey English / @donkeyenglish
Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafaanoromo
Donkey በጎ / @donkeybego
Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy
📌Contact us Donkeytube2017@gmail.com
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ!
#kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
#ethiopianmom #orthodox #acienthistory #2024
#ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "እሼ እና ኒሞና በትዳር ዙሪያ የጦፈ ክርክር ገጥመዋል። "ሰላም የለውም እንዴ ሰውየው?!" #habesha #comedy #dinklejoch #eshetumelese"
• እሼ እና ኒሞና የጦፈ ክርክር ገጥመ...
~-~~-~~~-~~-~
እኔ ከድንቅ ልጆች በዙ ትምህርት ተምሬአለሁ እግዚየብሔር ይመሰገን ልጀቻችንንንን ያሳድግልን በመጀመሩ ድንቅ ልጆች ተመሰገን
እስኪ እንደኔ ድንቅ ልጆች በመጀመሩ ደስ ያለዉ❤ እናመሰግናለን እሼ❤
ደስ ብሎኛል ግን ለዛሬ ብቻ ነው?
@Fyori-e6b እየተጀመረ እንደሁ ድጋሜ ማለቴ ባለፈዉ እንጀምራለን እያለ ነበር እሸቱ
@werzdfc2991 ዋው በጣም ጥሩ ኣመሰግናሎው
እንኳን ደኽና መጣችሁልን እንኳን በሰላምም ተመልሳችሁ ለትውልድ የሚጠቅም ስራ ያድርግልን
አሜን አሜን አንተንም እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
አሜን
ቅመሞች ደምሩኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት እናንተም በልቱልን🌹እንኳን አደረሳችሁ
ሰዎች እሄል ልጅ በድጋሚ መቅረብ አለበት እንደምንም 1M ማስገባት አለብን የእውነት ድንቅ ልጅ ነው
ህጻናትን ያሳድግልን ሊቃውንት አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ለልጆች ማንም ቦታ የሰጣቸው ሰው የለም እሸቱ ግን አክብረሀቸው በችሎታቸው እዳስተዋወካቸው በእውነት እናመሰግንሀለን ተባረክ❤❤❤
እሄሄሄሄሄሄ ነዉ የምንፈልገዉ ድንቅ ልጆች ድምፃችንን ስለተሰማ ስላከበርከን እናመሰግናለን🙏
ቅመሞች ደምሩኝ
ድንቅ ልጆች በመጀመሩ በጣም ደስስ ብሎናል በአሉን በማስመልከት እሄን ድንቅ ልጅ ስላቀረብክል ከልብ እናመሰግናለን እሼ ወንድማችን All ye Donkey you tube ሰራተኞች እና ተመልካቾች መልካም ተገና በዓል ይሁንላቹ 🎉❤❤ፈጣሪ ያሳድግህ❤
Ok🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እሸቱ በ ድንቅ ልጆች ሀብታም ሆኖዋል
Questions
Do you have to b papase to serve GOD? Interested!!!! Just QUESTION.
Thank you for saying that when you don't know,YOU SAID I DONT KNOW.Blessmy boy
እንደ ዛሬ ገብቶኝ አያቅም እኔ ማቀው ከሰማይ ታብዬ እንደተጣለ ነበር እስካሁን ማቀው በጣም የምገርም ጥበብ ነው ፈጣር ከክፉ ሁሉ ሸሽጎ ያሳድግክ ❤❤❤❤❤
በእውነት በድጋሚ ነው ኮመንት ልሰጥ የመጣሁት እግዚአብሔር በብዙ ነገር ያስተምረናል እኛ አንሰማም እንጂ እስቲ ይህን ህፃን ስንት ሰው አስደመመ ልጅ ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው በእውነት እኔ በደስታ አልቅሻለው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱ እና እንደ ሀረግ እሸቱ ላይ የሚቀርቡ ብዙ ድንቅ ልጆች አሉ እንደነሱ አይነቱ ያድለን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ እውነትም ድንቅ ልጆች እስቲ በእናንም እንደሰት እድድድድግ በሉልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
ግሩም ሕፃን እግዚአብሔር በማስተዋልና ጥበብ ያሰድገው🙏🙏🙏
ይኸንን የመሰለ ሕፃን ልጅ ለወለዱ ወላጆችም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፤ልጃቸውንም ያሳድግላቸው።
እግዚአብሔር ትልቅ አባቶችን አያሳጣን እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ጤናወትን ይስጥወ አባታችን እስወን ለዘመናት ቤቱ ያኖር ልኡል እግዚአብሔር የኛንም አይነ ልቦናችችን ያብራልን ትንሹ የነገ ተስፋችን የኔ ብሩህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ያባቶች ተተኪ ያድርግክ❤
በቤቱ ያሳድግልን በመቅደሱ እረጅም እድሜ ይስጥልን የኔ ጌታ እውቀቱ ያብዛልን
እግዚአብሄር ባርኮ ሲሰጥ እንደዚህ ነው እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በጣም ገራሚ ልጅ ነህ እድሜ ጤና ለዎላጆችህ እሸ አንተም እግዚአብሄር ይባርክህ ፈጣሪ ለኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠን እንዳተ ጣፋጭ የሆነ በልጅ ይባርከን ♥♥♥♥♥♥♥😍😍😍😍😍😍
ናቲ እንዲህ ጎበዝ ልጂ ስለሆክልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ናቲዬ የነርሰሪ መምህር ሚሰ ሜሮን
ዋው እሼ ካለህ ተወዳጅ እና አዝናኝ ፕሮግራም ድንቅ ልጆች ነበር ሾው እንኩዋን ቀጠለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኩዋን አደረሳችሁ
ቱቱቱቱቱቱ ከአይን ያውጣህ የኔ ጣፍጭ ❤❤❤❤❤
ድንቅ ልጆች ስለተጀመር በጣም ደስ ብሎኛል አሼ እናመሰግናለን 🥰🥰ልጄ አሼ ጋር ቅረብ ስለው እቢ አለኝ እኔ ትልቅ ነኝ አያስፈልገኝም ባይሆን ሰይፉ ጋር ይሻለኛል አለኝ 😂ግን አንድ ቀን አንት ጋር እመጣለው አሼ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡ ናታን እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
ሕጻን ናታን በጸጋ በጥበብ ያሳድግህ እግዚኣብሄር 🙏🙏🙏 እሸቱ ቁምነገረኛ እምታቀርበው ነገር ሁሉ ትምርት ነው እየተጠቀምን ነን 🙏🙏🙏🇪🇷
ጤዛ በልቶ አሕያዉ ሞተ አላለም አይ ልጂነት እድግ በል ፈጣሪ የልብሕን መሻት ይሙላልሕ በቤቱ ያፅናሕ እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ያመት ሰዉ ይበለን ❤️❤️🙏 ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ
እንኳን አደረስህ እሽዬ! እልልልልል በጣም ነው ደስ ያለኝ በድጋሚ ድንቅ ልጆችን በማየቴ የኔታ ዘካርያስ የልጅነቴ እንኳን አየዎት
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ
በጣም ደስ ይላል ከአብዛኛው የዘንድሮ ቲክቶከር የድንቅ ልጆች ፕሮግራም ይበልጣል። እንዳይቋረጥ እባካችሁ 🙏 እሼ እግዚአብሔር የበለጠ ሞገስ እና ፀጋ ይስጥህ
በጣም ደስ ብሎነል ከህፃናት ጋር ስለተመለሳችሁልን 🙏😘😘
እፁብ ድንቅ እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድግህ
በእውነት ይህን ድንቅ ልጅ በአካል ተገኝቼ በአይኔ ስለለተመለከትኩኝ በጣም ደስ ብሎኛለል። መልካም ገና
ዋአ ድንቅ ልጅ እግዛብሄር ይባርክክ ልጄ ተባርክ አሼ እድሜና ጤና ይሰጥክ ተባርኩ❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ልጅ ሀገር ተረካቢ ፈጣሪ ከቁምነገር ያድርስህ የሀሳብህን ሞልቶ ይሄንን ቪዲወ ለማየት ያብቃህ የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም እንኳን ለገና በዓል አደረሳቹ ድንቅ ልጆች ሰለጅመረ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ❤
እንኳን አደረሳችሁ አደረስን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ያመት ስዉ ይበለን እግዚአብሔር ያሳድግህ እሻ ጉንፋን ይዛሀል መስል እግዚአብሔር ይማርህ ❤🥺🙏
እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ በቤቱ ባርኮ ያሳድግህ🙏🙏🙏
እሼ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ይሄ ልጅ ተዓምረኛ ነው ወገን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድገው።
የኔታን የደብራቸን አባት ረጅም እድሜ እንወዶታለን አንጋፋ መምህራችን በተለይ የፈስለታ ሰሞን ትርገሜን ለ60 ዓመት ሲተጉሙ የቆዩ አባት እንወዳቸዋለን
ቅመሞች ደምሩኝ
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች በሙሉ ሠራተኞች እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ስለ እነዚህ ብላች ብሎ ኢትዮጵያን ይማራት በእውነት ምህረቱን ያወርድልን ቤተሰቦቹ በስነ ምግባር አሳድገውታል ይሄንን ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ዓይን ይስዉርክ ❤❤❤
እንኳ ወደ ድንቅ ልጆች ተመለስህ እኔ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነው ድንቅ ልጆች ልጅ ግን ዋዉ እስማርት ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ግን እሸ ድምፅህ ትንሽ ቀነስ ብሏል
በጣም ነው የምትደንቀው የእኔ ወንድም ጎበዝ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ❤
እንኳን ተመለሳችሁ🎉 የገና ስጦታችን ድንቅ ልጆች።
የኔ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ከዚ በበለጠ እውቀት በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ።❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ከአብዛኛው የዘንድሮ ቲክቶከር የድንቅ ልጆች ፕሮግራም ይበልጣል። እንዳይቋረጥ እባካችሁ 🙏
እግዚያብሄር ያሳድግህ ልጅ እንዲ የዋህ ሲሆን ደስ ይላል የኔ ቆንጆ
ድንቅ ልጆች እንኳን ተመለሳችሁ ❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልልልል ድንቅ ልጆች ተመለሰ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍ደስ ብሎኛል😀
እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤ኧረ የሚገርም ህፃን ነው እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ ያሳድግህ❤ እንደዚህ የሚያስተምሩልንን አባቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤
እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግክ መሻትህን ይፈጽምልክ
አልሀምዱሊላ ድቅ ልጆች የጀመረ እሰይ እደ እነ ዜማ ያሬድ እነ መስውድ ልባችን እድቅ ልጆች ጋ አርገውብናልኮ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ድንቅ ልጆች በመመለሱ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ። እሸቱ እሂን ፕሮግራም ማቆም የለብህም እየተማርንበት የምንዝናናበት ልዩ ፕሮግራም ነው እና እባክህ አታቆርጠው።
አሜን ህፃን ናታን! ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ለሀጢያታችን ሊሞትልን ተስጥቶናል፦ መልካም የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሐል ይሁንላችሁ!!!
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረገ እደሜጠና ይሰጠልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውውው መቼም የማይሰለቸው ድንቅ ልጆች እንኳን ተጀመረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ልጆች እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mikiyas w/gyorgis
ዶንኪ ዩቲዩብ (ድንቅ ልጆች)ጎበዞች
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏❤❤❤ ናታንዬ እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ያሰብከውን ያሳካልህ የኔ ማር😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኮን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ በሰላም ለቅድሰት ሀገራችን ያሰገባን ዛሬ ከፍተኛ ነዉ የዋልኩት ልጀናፍቆኚ
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እደግብልልልኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታቻን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቅመሞች ደምሩኝ
እንኳን ደኽና መጣችሁልን ለትውልድ የሚጠቅም ስራ ያድርግልን ህጻናትን ያሳድግልን ሊቃውንት አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እሰይ እንኳን በድጋሚ መጣችሁ እሼ🎉ድንቅ ልጆች ሊቋረጥ የሚገባ ሾው አይደለም ምክንያቱም በድንቅ ልጆች ውስጥ ድንቅ ወላጅ(አሳዳጊ) እናያለን 🎉 አድካሚ ሾው ቢሆንም ዶንኪቲዩብ የማይጨርሰውን አይጀምርምና በርቱልን🎉
ኧረ ትርጉም በማርያም እሼ😂😂ወይኔ ባባዬ እደግልን እግዚያብሄር በፀጋ ያሳድግህ😢❤❤❤❤❤
ድንቅ ልጅ❤❤❤ጉበዝ አግዚብሔር ይሰደገህ
የልጆች ፕሮግራም በሚመለሱ በጣም ደስ ብሎናል እሺ እግዚአብሄርን
እግዚአብሄርን ፡የሚያመሰግኑ፡ ድንቅ ልጆች፡ ስለፈጠረልን ፡አምላክ ፡ይመስገን።❤❤❤😇
እንኳን በደህና መጣህ እውነትም ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ግሩም ውእቱ. እግዚአብሔር በጠበቡ ያሳድገው
እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድንቅ ልጆ ቶለ ቶለ ቶለ ይለቀቅልን ከስራ መልስ አይምሮአችንን እናድሳለን ❤❤❤❤❤❤
betam
ናቲየ እግዚአብሔር ያሣድግህ ያሰብከዉ ይሳካ❤🥰👍ትልቅ ደረጃ ያደርስህ
የንታዬ እግዚአብሔር እዲሜ እና ጤና ይስጥልን እንኳንም አየዎት እሸ እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ሰው ነው ያቀረብከው
እሼ በድጋሜ እንኳን አደረሰህ ድንቅ ልጆች በድጋሜ ስለተጀመረ ደስ ብሎናል እነዚህን ልጆች እያዩ በየ ቤታቸው የሚነሳሱ የሚበረታቱ አሉና ይበል ይቀጥል ብለናል
ህፃን ናታን ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔታ እንደ እርሶ ያሉትን የጉባኤ መምህራን ያብዛልን ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን ጉባኤው ይስፋ ።
የኔጌታ ቅመም የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
እንኳን አደረሰች ለጌታችን ለመደህንችን እየሱስ ክረስቶስ የልደት በዕል
ሀረግየ ባለ ለዛዋ ናፈቅሽኝ.. ልጅ ስርአት ሲኖረው ደስ ይላል:: ዘርጣጭና ስግብግብ ግን አይጣልባችሁ:: ማን እንደ ሀረግ:: ደስ የሚል ነገር አልተሰማኝም
በነገራችን ላይ በማህበረ ቅዱሳን ቲቢ ሀረግ ትናንት ቀርባ ነበር..
Enkuan dehna metachu eshe we miss sooo much dink lijoch ewnet eshyee enwedhalen🎉🎉🎉🎉❤
የናፈቀኝ ፕሮግራም ተጀመረልኝ፣ አንደኛ ምርጫዬ የጣፋጭ ልጆች ወግ!
ድንግል በድንግልና ትወልዳለች!!! መልካም ባህል ለመላው ኦርቶዶክስአዊ!
አሜን
yihen kal siwodew!
ይህ ብላቴና የተባረከ ማስተዋል ጥበብ ያለው ልጅ ነው። ከዚህ በላይ እግዚአብሔርን በማወቅ ይሞላ። ኢየሱስ ክርስቶስን በማወቅ ይሞላ። 🙏
ጎበዝ ልጅ ነው ያሳድግልን
ዋውውው ደስይላን ድነቅልጅች እሸቱየ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል
ድንቅ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ
የ እሸቱ ሒወት ወደ ሀብታሞች ጣሪያ የ ወሰዱት እነዚህ ልጆች ናቸው ለ ነሱ ክብር ይገባል
እንኳን እደርስቺሁ የእግዚአብሔር ቤተስብ እግዚአብሔር ብጥበቡ የስድግህ🎉🎉🎉
ተባረክ ለአዋቂነን ባዮች ትልቅ መልክትነዉ❤❤❤🎉
እድግ በልልኝ የኔ ውድ ምስካየ ህዙናን ስትጠራ ውስጤ በደስታ ዘለለ ተመስገን
የኔ ማር እንደው እግዚአብሔር ከፍ አድርጎ መጨረሻህን ያሳምረው ከአይን ያውጣህ።
እውነትም ድንቅ ልጅ። እደግልን የኔ ጣፋጭ።
የኔ ቆንጆ ተባረክ አዘላት የሚል የለም መጽሐፍ ቅዱሱን አንብበው እድግ በልልኝ !
ናታንዬ የኔ ጣፋጭ
ድንቅ ልጆች እንደ ህፃናቱ በጉጉት ነው የምወደው ❤❤❤
እንኳን ኣደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ 🥰❤
ዋውው ባለ ቅነው ልጅ ድስስ ይላል ❤️❤️❤️
እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ❤🙏
ግብረገብ ትምህርት በጣም ጥሩ ነው
እሽየ ❤ወድማችን ሰላምህ ከነ ቤተሰቦችህ ❤ድቅ ልጆች ከተጀመረማ ድብርት የለም እናመሰግናለን❤❤❤
አንኳን ተጀመረ ያለፈው አየደገምኩ ኢኮ ድርቅ ኣልኩ ይቅርታ ኣማርኛ ኢዚህ ኣገር ኖው የተላመድኩ ❤❤❤
ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ደህና ሁነሽ ተማሪ ትምህርት ቦታ አይገድበውም
ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ❤
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ድንቅ ልጆች እንኳን ተጀመረልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ያሰብከውን ያሳካልህ
እሼ ከቀልፍህ. ነው የተነሳው ው😂😂😂😂😂😂ዳፅህህህ
እነኝህ ሕጻናቶች እጅግ በጣም ደስ ይላሉ!ወላጆቻቸው በተማሩት ልክ ልጆቻቸውን እግዚአብሔርን በመፍራት ማሳደጋቸው ያስደስታል ሊመሰገኑም ይገባቸዋል!በተጨማሪ ዘጸዓት 20:21 ማርቆስ 2:7 ቢያነቡት ደግሞ መልአኩን የሚያዘውን ዋናውን በደንብ ሲረዱት ከዚህም በበለጠ ያመልኩታል ያፈቅሩታል ይታዘዙታል!እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካቸው ፊቱንም ያብራላቸው!!